Posts

Showing posts from December, 2017

የፈረሰኞቹ ገጽ - It's Match day!

Image
Today's St George opponent Mekekakeya was among the major teams in the country with prominent trophies and many fans when it was in its former name, Midir Tor. St George and Midir Tor's match was a highly expected one in the city. At the time, St George's fan was the people and Midir Tor's were the Army and civilians. It was believed the military government used to back the club, bearing its name, either peacefully or by ordering its officials when needed. The Army authorities took their club not only as a sport club but also as their political extension. The club had to echo their belief, ''our army is unbeatable''. They used to believe a loss of their club in the games will disrespect the army.   Tor's fans then used to fill the part of the stadium now called '' Mismar Tera'', then called ''Yetoru Ber". Ex-Army members who got relieved from duty due to injuries, active Army members and other civilians ...

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!

Image
  የዛሬ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚ፣ መጠሪያውን ከምድር ጦር ወደ መከላከያ የቀየረው ክለብ፣ ከአገሪቱ ታላላቅ ክለቦች ተርታ የሚመደብ፣ ታላላቅ ድሎችን ያስመዘገበ፣ በርካታ ደጋፊዎች የነበሩት ክለብ ነበር። ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምድር ጦር የሚያደርጉት ጨዋታ በከተማዋ ውስጥ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ ነበር። በዚያ ወቅት ቅዱስ ጊዮርጊስ በህዝብ፣ ጦሩ በጦር ሰራዊቱ እና በሲቪሉ ህዝብ ይደገፋል። ወታደራዊ የነበረው መንግስት የስሙ መጠሪያ የነበረውን ክለብ ሲቻል በሰላማዊ ድጋፍ ካልሆነም የወታደሩ አዛዦችን ከጀርባ በመላክ ይደገፋል ተብሎ ይታማል። የወታደሩ ኃላፊዎች እና ባለስልጣናት የክለባቸውን እንቅስቃሴ ከእግርኳስ ጋር ብቻ ሳይሆን ከፖለቲካው ጋር አቆራኝተው ይመለከቱት ነበር። « ወታደራችን አይሸነፍም » የሚለውን አመለካከት በክለባቸውም ላይ ያስተጋቡ ነበር። « የጦሩ በኳስ ሜዳ መሸነፍ የወታደሩን ክብር ይነካል» ብለው ያምኑ ነበር። የጦሩ ደጋፊዎች በዚያ ወቅት « የጦሩ በር » በሚባለው በዚህ ሰዓት « ሚስማር ተራ » የሚባለውን የስታዲየም ቦታን ይይዛሉ። « ጦሩ ነመኛታ » እያሉ ስታዲየሙን ያደምቃሉ። ከጦር ሰራዊቱ በጉዳት የተሰናበቱ፣ የጦር ሰራዊቱ አባላት እና ሲቪሉ የጦሩ ደጋፊዎች ሚስማር ተራን ጥቅጥቅ አድርገው ይሸፍናሉ። በዚያ ወቅት ቅዱስ ጊዮርጊስ የስታዲየሙን ሰፊ መቀመጫ ይሸፍናል። ወደ ስታዲየም የሚጓዙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በቢጫ ቀለም ጨርቆች ላይ በቀይ "V" ምልክ...

Currently unfit Brian Umoni won't be back to St George!

Image
He was performing well at St George playing as a centre forward and a winger. He scored crucial goals in the time he stayed in St George with a 2 year contract until he was side-lined due to injury. Although Brian, from Uganda, left from St George long ago, there was a news last week about him rejoining. It was said, recovering from his injury, he requested to come back. It was heard that St George accepted the request for a trial in Addis Ababa. As Yeferesegnochu Gets's / የፈረሰኞቹ ገጽ/ sources confirmed it, Brian Umoni won't be back in this season. This was because he won't be doing strong training until January, by the time registeration of players for continental matches of CAF will be late. Hence, his coming back was not successful as St George won't be able to use him. Brian is doing light training currently and told Yeferesegnochu Gets's/የፈረሰኞቹ ገጽ/ sources that it may take him some time to be fit to return to the field. He also told that he may try in...

Match Preview:- St George Vs Mekelakeya

Image
Ethiopian Premier League 9th week matches will be played at Addis Ababa and regional states' stadiums starting tomorrow. In this week, St George will play against Mekelakeya tomorrow at 4:00 pm at Addis Ababa stadium. St George Vs Mekelakeya last season's meetings! These two teams had their 2016/17 season EPL first round match on Sunday, December 27 , 2016 . It was on EPL's 3rd week, played at 5:30 pm. This was unforgettable for St George and the fans. The Horsemen got one man short when Mehari Mena got a red card only 37 minutes into the game. The first half ended goalless and the players went to break. But the second half was a surprising turn out. The Horsemen, losing one man, came back to the field with profound winning spirit and supremacy. They controlled the game reaching their opponent ‘s danger zone repeatedly. Abdulkarim Nikima scored the opening goal from a cross by Abebaw Butako. Another cross from Abebaw Butako scored by Adane Girma ...

ብሪያን ኡሙኒ ለጨዋታ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት በዚህ ወቅት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይመለስም።

Image
ለቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ እንዲሁም የመስመር አማካይ ሆኖ ተጫውቷል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው መልካም የሚባል እንቅስቃሴ አድርጓል። ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የሚባሉ ጎሎችን አስቆጥሯል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ለ2 አመታት የሚያቆይ ኮንትራት ፈርሞ በጉዳት ከሜዳ እስኪርቅ ድረስ በክለቡ ቆይታውን አድርጋል። ብሪያን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከተለያየ ረጅም ጊዜያት ቢቆጠርም ባለፈው ሳምንት ብሪያንን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን በድጋሚ የሚያገናኝ ዜና ተሰማ። ብሪያን ከጉዳቱ ማገገሙ ተጠቅሶ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመመለስ ጥያቄ እንዳቀረበ ተነገረ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥያቄውን ተቀብሎ ቅርቡ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ሙከራ እንደሚያደርግ ተገለፀ።  የፈረሰኞቹ ገጽ ምንጮች እንዳረጋገጡልን ከሆነ የብሪያን ኡሙኒ በያዝነው የውድድር ዘመን ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመመለሱ ሂደት አልተሳካም። ይህም የሆነው ብሪያን ወደ ጠንካራ ልምምድ የሚሸጋገረው ከፊታችን ጥር ወር አንስቶ በመሆኑ ነው። በዚህ ወቅት የካፍ የተጨዋቾች ምዝገባ የሚጠናቀቅ በመሆኑ እንዲሁም ተጨዋቹን በአህጉራዊ ውድድሮች ላይ መጠቀም ስለማይቻል የተጨዋቹ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመመለስ ዕድል ተጨናግፏል።  ብሪያን በዚህ ወቅት ቀላል ልምምዶችን በመስራት ላይ ይገኛል። ወደ ጨዋታ ለመመለስ እና የጨዋታ ብቁነትን ለማግኘት ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድበት እንደሚችል ተጨዋቹ ለፈረሰኞቹ ገጽ ምንጮች ተናግሯል። ምን አልባት በመጪው የውድድር ዓመት ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያደርገው የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ሙከራ ለማድረግ እንደሚሞክር ብሪያን ኡሙኒ ለፈረሰኞቹ ገጽ ምንጮች ጨምሮ አሳውቋል።  ቅዱስ ጊዮርጊስ በዚህ ሰዓት ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የሚፈልጋቸው ተጨዋቾች ለጨዋታ ዝግጁ የሆ...

Malian center and wing forward, Amara Mallé, is on the verge of becoming a St George player!

Image
Yeferesegnochu Gets's/ የፈረሰኞቹ ገጽ / most trusted sources confirmed that among the 3 players who are on try out in St George house, the Malian striker, Amara Mallé convinced the coaches to stay. Based on the performance he showed during the probation time, this center, right and left forward is expected to sign making the coaches believe he will play well on the Ethiopia Premier League and African Champions League. Our sources confirmed he will be leaving for Mali in the coming days to spend European New Year and expected to put his signature when he comes back to Addis Ababa. A 182cm tall Amara Mellé played in big Malian clubs and currently was playing for Stade Malien, a standing out club in Mali. Our information indicates he was born in December 14, 1992. He is 25 and can play with his both feet.  He played for Malian clubs, Bamako from 2009 to 2012 and Djoliba AC from 2013 to 2015 and in Guinea for Horoya AC in 2016. After leaving Horoya AC, he is playing ...

የቅድመ ጨዋታ ዳሠሳ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ

Image
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዛሬ አንስቶ በክልል እና በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳሉ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዚህ ሳምንት መርኃ ግብሩን የሚያከናውነው በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲሆን ተጋጣሚው መከላከያ ነው፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ቅዳሜ በ 10 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያሳለፍነው ዓመት የእርስ በእርስ ግንኙነት ! በ 2009 ዓ . ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ያደረጉት እሁድ ህዳር 18 ቀን 2009 ዓ . ም ነበር። ይህ ጨዋታ የ 2009 ዓ . ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3 ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ሆኖ የተከናወነ ሲሆን ጨዋታው የተካሄደው ምሽት 11 ፡ 30 ላይ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይህ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎች ዘንድ የሚታወስ ጨዋታ ነው ብለን እናምናለን፡፡ ፈረሰኞቹ ጨዋታው በተጀመረ በ 37 ኛ ደቂቃ ላይ መሃሪ መናን በቀይ ካርድ ከሜዳ ያጣሉ፡፡   የመጀመሪያ የጨዋታ ክፍለ ጊዜም 0-0 በሆነ ውጤት ተጠናቆ ተጨዋቾቹ ወደ መልበሻ ቤት ያቀናሉ፡፡ በጨዋታው 2 ኛ አጋማሽ የተከሰተው ግን እጅግ አስገራሚ ነገር ነበር፡፡ 1 ተጨዋች በቀይ ካርድ ያጡት ፈረሰኞቹ በአስገራሚ ተነሳሽነት እና የማሸነፍ ወኔ ወደ ሜዳ ተመለሱ፡፡ ጨዋታውን ተቆጣጠሩ፡፡ በተደጋጋሚ ወደ ተጋጣሚያቸው የሜዳ ክፍል ይደርሱ ጀመር፡፡   አብዱልከሪም ኒኪማ ከ...