የፈረሰኞቹ ገጽ በነገው ዕለት!



የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት መርኃ ግብሮች ከመጪው ቅዳሜ አንስቶ ይካሄዳሉ፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ9ኛ ሳምንት መርኃ ግብሩን ከመከላከያ ጋር ቅዳሜ በ10 ሰዓት ያከናውናል፡፡ ይህንን ጨዋታ በማስመልከት በነገው ዕለት በተለመደው መልኩ የቅድመ ጨዋታ ዳሠሳን ከፈረሰኞቹ ገጽ ይጠብቁ!

የሁለቱ ክለቦች ያሳለፍነው ዓመት ግንኙነት፣ ያሳለፍነው ዓመት ጨዋታ እና እውነታዎች፣ የሁለቱ ክለቦች ቁጥራዊ መረጃዎች፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚ የሆነው መከላከያ የጨዋታ አቀራረብ እና የጨዋታ ዕቅዶች በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ይቀርባሉ፡፡


የፈረሰኞቹ ገጽ!

Comments

Popular posts from this blog

ጅማ - ደማችን የፈሰሰባት፣ ድላችንን የተቀማንባት ከተማ!

3 lessons from Jimma Abba Jifar's match!

በሚዲያ አጠቃቀም የኋልዮሽ ጉዞ ላይ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ!