Posts

Match Preview:- St George Vs Dedebit

Image
Ethiopian Premier League 12th week postponed match will be held tomorrow. EPL 12th week match, the Ethiopian football federation has postponed, between St George and Dedebit will be held tomorrow (Sunday) with kick-off 4:00pm. St George and Dedebit 2016/17 season meetings! They had their 2016/17 EPL season 1st round clash on Sunday, November 20, 2016. This match was the season's 2nd week match which St George won by 2-0. On this match, Mintesinot Adane was the opening goal scorer at the 23rd min. It was a header which was returned from Natnael Zeleke's header after Behailu Assefa Crossed it from around the right   side of the pitch. And at the 45th min Adane Girma scored the 2nd goal, Behailu Assefa's cross from a corner kick. Their 2nd round match of 2016/17 EPL season was on Saturday, March 04, 2017. The Horsemen repeated the 1st round victory over Dedebit at Addis Ababa stadium which ended 3-2. Salhadin Seid let St George lead when he scored the ba...

ጨዋነታችንን ዘመናት አይዋጁትም፤ ሁኔታዎች አይቀይሩትም!

Image
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከነማ ጋር ካደረገው ጨዋታ አንስቶ በተፈጠሩ ሁኔታዎች የተለያዩ አስተያየቶችን እየተመለከትን እንገኛለን፡፡ ከጋዜጠኞች፣ ከደጋፊዎች እና መሰል የእግርኳሱ ባለድርሻ አካላት የተለያዩ አስተያቶች ሲሰነዘሩ ተመልክተናል፡፡ ለመደመጥ የሚበቁ፣ ለማድመጥ የሞከርናቸው እና ለአቅመ መደመጥ የማይበቁ የተለያዩ አስተያየቶችን ስናደምጥ ሰነበትን፡፡ እነዚህን ተንተርሰን የፈረሰኞቹ ገጽ አዘጋጆች የምናምንበትን ኃሳቦች ለመሰንዘር ተገደድን፡፡ በወቅቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከነማ አቻ በተለያየበት ጨዋታ ላይ የተነሳውን ተቃውሞና መሰል ድርጊቶች የፈረሰኞቹ ገጽ ተገቢ እንዳልሆነ እና ይህ በቀጣይ መደገም እንደሌለበት አንስተን ጽፈናል፡፡ እኛ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ይህንን ድርጊት ተንተርሰው መታረም ያለበትን ነጥብ መሆኑን በማንሳት የድርጊቱን ትክክል አለመሆን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ያለ ማንም ቀስቃሽ ድርጊቱን በይፋ አውግዘው ይቅርታ ሲጠይቁ ተመልክተናል፡፡ የተለያዩ መድረክ ያገኙም ደጋፊዎች ድርጊቱን አንስተው ተወያይተዋል፡፡ የፈረሰኞቹ ገጽ ትኩረትን የሳቡት በተለያዩ የራዲዮ እና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይ ይህንን ድርጊት ተንተርሶ እየተሰሩ ያሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ ምንም እንኳ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ሳይቀር ለግበአትነት መዋል የሚችሉ ፕሮግራሞች እንዳሉ መናገር ባንክድም ይህንን ድርጊት ተንተርሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብን የማጥላላት፣ ደጋፊውን የማሳነስ፣ ድጋፉን የማንቋሸሽ እና መሰል ስም ማጥፋቶች ሲሰነዘሩ የተመለከትናቸው የቴሌቪዥንም ሆነ የራዲዮ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ ወቀሳ ጥሩ ነው፡፡ ትችት መልካም ነው፡፡ ሆኖም ወቀሳም ሆነ ትችት ዕውቀት ሊላበሱ እና ለተወቃሹ አካል መማሪያ ነ...

Match Preview:- St George Vs Adama Kenema

Image
St George will have its EPL's 14th week postponed match tomorrow, Thursday, at Addis Ababa stadium with Adama Kenema with kick-off 5:00pm. St George Vs Adama Kenema 2016/17 season meetings! 1st round of 2016/17 EPL match between these teams was held on Sunday, December 11, 2016. It was the league's 5th week match played at 5:30pm. This match had nothing in particular and ended with 0-0 draw. Adama Kenema who went into the game to defend deep, have done their homework well. The Horsemen could not breach Adana Kenema's deep defense and got only a point from the match. 2nd round match of 2016/17 EPL match between these teams was held on Wednesday, March 29, 2017. It was at Abebe Bikila stadium, Adama at 3:00pm. On this match, St George was weak and Adama Kenema played better to win by 1-0. This match was accompanied by rain, especially the rain during the 2nd half of the match helped Adama Kenema. The Horsemen who were not performing well already were fo...

የቅድመ ጨዋታ ዳሠሳ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከነማ

Image
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደርጋል፡፡ ይህንን ጨዋታ የሚያደርገው ከአዳማ ከነማ ጋር ሲሆን ጨዋታው ነገ (ሐሙስ) በ11 ሰዓት ይካሄዳል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከነማ የ2009 ዓ.ም የእርስ በእርስ ግንኙነት! በ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ያደረጉት እሁድ ታህሳስ 2 ቀን 2009 ዓ.ም ነበር። ይህ ጨዋታ የ2009 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊጉ የ5ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ሆኖ የተከናወነ ሲሆን ጨዋታው የተካሄደው ምሽት 11፡30 ላይ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይህ ጨዋታ ብዙም የሚነሳ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሳይካሄደበት 0-0 በሆነ ውጤት የተጠናቀቀ ጨዋታ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በጨዋታው በጥልቅ መከላከል የቀረቡት አዳማ ከነማዎች ሥራቸውን በተገቢው መንገድ ተወጥተው ጨዋታውን ማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ ፈረሰኞቹ በጥልቀት የሚከላከሉ የአዳማ ከነማ ተከላካዮችን አልፈው ጎል ማስቆጠር ተስኗቸው ጨዋታውን በአቻ ውጤት ፈጽመዋል፡፡ በ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለቱ ቡድኖች የ2ኛ ዙር ጨዋታቸውን ያደረጉት ረቡዕ መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ.ም ነበር፡፡ ይህ ጨዋታ የተካሄደው በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ሲሆን ጨዋታው ጅማሬውን ያደረገው ከቀኑ 9 ሰዓት ሲል ነበር፡፡ ይህ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዳክሞ የቀረበበት እና አዳማዎች የተሻለ ተንቀሳቅሰው ጨዋታውን 1-0 ያሸነፉበት ጨዋታ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ ጨዋታው በዝናብ ታጅቦ የተካሄደ ጨዋታ ነበር፡፡ በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ በስታዲየሙ የጣለው ዝናብ የጨዋታውን እንቅስቃሴ ሚዛን ወደ አዳማ ከነማ እንዲያጋድል አድርጎ ነበር፡፡ መጠነኛ ድካም ይታይባቸው የነበሩት ፈረሰኞቹ ከ...

''Our club officials made us miss a lifetime opportunity.'' Al Salam Wau players.

Image
It is known St George progressed to the next round in the 22nd CAF Champions League by as its opponent, the South Sudan Al Salam Wau was not present and forfeited the preliminary match yesterday. What is the reaction of Al Salam Wau players about the situation? We have made contact with few players and told us about the situation since the draw. The South Sudan club players were happy starting with the draw. Here were their reasons. "St George is among the big clubs in East Africa. We know about the results they brought playing against big teams in last season. Playing with this big team was a good opportunity for us. The club signs players from other African countries other than players from home. And this was another good opportunity. South Sudan League is weak. On top of this, the conflict in the county is casting a dark shadow on the football. And this is a problem for us, the players." Yeferesegnochu Gets / የፈረሰኞቹ ገጽ / made contacts with some who are clos...

«የክለባችን ኃላፊዎች በጣም ጎድተውናል፤ በህይወታችን አንዴ ሊገጥመን የሚችል ጥሩ ዕድል አምልጦናል፡፡» የአል ሰላም ዋኡ ተጨዋቾች

Image
በ22ኛው የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ መርኃ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አል ሰላም ዋኡ በትላንትናው ዕለት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ባለመገኘቱ ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ መቻሉ ይታወቃል፡፡ ለመሆኑ ይህ ሲሆን የአል ሰላም ዋኡ ክለብ ተጨዋቾች ስሜታቸው ምንድን ነው ? ሂደቱን እንዴት ተከታተሉት እና መሰል ጉዳዮችን ለማጣራት ሞከርን፡፡ ከተወሰኑ ተጨዋቾች ጋር ስለሆነው ነገር ስናወራ ከድልድሉ መሰማት አንስቶ ያለውን ነገር አጫወቱን፡፡ ድልድል እንደተሰማ የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ተጨዋቾች ደስተኛ እንደሆኑ ነገሩን፡፡ ምክንያታቸውንም እንዲህ ሲሉ ለፈረሰኞቹ ገጽ አጫወቱን፡፡ «ቅዱስ ጊዮርጊስ በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ስማቸው ገኖ ከሚታወቅ ክለቦች አንዱ ነው፡፡ ባሳለፍነው ዓመት ከአፍሪካ ታላላቅ ክለቦች ጋር ተጫውቶ ያመጣውን ውጤት እናውቃለን፡፡ ከዚህ ክለብ ጋር መጫወት ለእኛ ታላቅ ዕድል ነበር፡፡ ይህ ክለብ ከአገር ውስጥ ተጨዋቾች በተጨማሪ ከአፍሪካ የተለያዩ አገራቶች ተጨዋቾችን እንደሚያስፈርም እናውቃለን፡፡ ይህም ለእኛ መልካም ዕድል ነበር፡፡ የደቡብ ሱዳን ሊግ ደካማ ነው፡፡ በዚያ ላይ አገሪቱ ውስጥ ያለው የእርስ በእርስ ግጭት እግር ኳሱ ላይ ጥላውን በግልጽ እያጠላ ይገኛል፡፡ ይህም ለእኛ ለተጨዋቾች በጣም አስቸጋሪ አድርጎብናል፡፡ » የፈረሰኞቹ ገጽ የጨዋታው ቀን ከተቃረበ አንስቶ እንዲሁም የእንግዳው ቡድን ከመምጣት እና መቅረት ጋር በተያያዘ ተደጋጋሚ መረጃዎች ሲወጡ ከአል ሰላም ዋኡ ክለብ አባላት መካከል ከተወሰኑት ጋር ግንኙነት ፈጥሮ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ መረጃ ይለዋወጥ ነበር፡፡ በዚህም የአል ሰላም ዋኡ ክለብ ተጨዋቾች ወደ አዲስ አበባ መጥተው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለመጫወ...

Flashback - St George’s journey of 2017 CAF Champions League - Final part #CAFCL

Image
2018 CAF Champions League will start at the end of this week. St George will represent Ethiopia for the 4th time in a row who became the first Ethiopian club to enter the group staging in CAF Champions League. Hence, we are recapping last year’s St George’s CAF Champions League experience. In our part 1 and 2 episodes we saw St George's 2017 CAF Champions League preliminary, 1st round and the group's 1st 3 match experiences. This is what we have for part 3, the final part. As Vita Vs St George This match is 2017 CAF Champions League 4th match. St George until this match scored 9 goals and conceded none visiting opponents’ nets 9 times and keeping it's own clean. They guarded their net from the giants Mameloudi Sundawns and Esperance De Tunis. This showed the strength of the defence. Their central midfielders Aschalew Tamene and Salhadin Bargecho were selected in CAF's best 11. It was confirmed that coach Mart Nooij would not return to the club. The board's...

ትውስታ - በ2017 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞ - ክፍል 3 (የመጨረሻ ክፍል)

Image
የ2018 የቶታል ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የክለቦች ውድድር በያዝነው ሳምንት መገባደጃ ላይ ይጀመራል፡፡ በዚህ ውድድር ለተከታታይ 4 አመታት ኢትዮጵያን በመወከል ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሳተፋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ዓመት በኢትዮጵያ የክለቦች ታሪክ በአፍሪካ ሻምዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ የገባ የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ክለብ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም የዘንድሮው የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ መጀመርን ተንተርሰን ያሳለፍነው ዓመት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞን እያነሳሳን እንገኛለን፡፡ ባለፉት ቀናት በክፍል አንድ እና ሁለት ምልከታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2017 የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ፣ የ1ኛ ዙር እና የምድቡ የመጀመሪያ 3 ጨዋታዎችን ማነሳሳታችን ይታወሳል፡፡ ለዛሬ በክፍል 3 እና በመጨረሻ ክፍል ያዘጋጀነው ጽሑፍ ይህንን ይመስላል፡፡ ኤኤስ ቪታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይህ ጨዋታ የ2017 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ 4ኛ ጨዋታ ሆኖ ተከናውኗል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስከዚህ ጨዋታ ድረስ 9 ጎል አስቆጥሮ ምንም ጎል አላስተናገደም፡፡ የተጋጣሚዎቹን መረብ 9 ጊዜ ጎብኝቶ የራሱን መረብ በሚገባ ከጥቃት ጠብቆ ቆይቷል፡፡ ከታላላቆቹ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ ጋር ጨዋታውን አድርጎ ጎሉን አላስደፈረም፡፡ በዚህም የተከላካይ ክፍሉ ጥንካሬ በግልጽ ታይቷል፡፡ የመሃል ተከላካዮቹን አስቻለው ታመነን እና ሳላሃዲን በርጌቾን በምርጥ 11 የካፍ ስብስብ ውስጥ አስገብቷል፡፡ በሌላ በኩል አሰልጣኝ ማርት ኖይ ወደ ክለቡ እንደማይመለሱ እርግጥ ሆኗል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ስብሰባ አድርገው ምክትል አስልጣኞቹ ፋሲል ተካልኝ እና ዘሪሁን ሽንገታ ክለቡን ይዘው እንዲቀጥሉ ውሳኔ አሳለፉ፡፡ በዚህም ፈረሰኞቹ በምክትል አሰልጣኞቹ እየተመሩ ወደ...

Flashback - St George's journey of 2017 CAF Champions League - Part 2 #CAFCL

Image
2018 CAF Champions League will start at the end of this week. St George will represent Ethiopia for the 4th time in a row who became the first Ethiopian club to enter the group staging in CAF Champions League. Hence, we would like to bring up last year's St George's CAF Champions League experience. On part 1, we flashbacked to St George's 2017 CAF Champions League preliminary and first round matches. Here is part 2. Mameloudi Sundowns Vs St George This match St George had is the 1st Africa Champions League match ever in Ethiopian football clubs history. Ethiopians residing in South Africa, started their preparation the moment it was heard about this match. Pretoria's buildings, streets and hotels started speaking out about St George's travel to South Africa. St George fans living in South Africa started getting their flags, jersies and such items ready to welcome their team. St George delegates were greeted when they reached South Africa and were con...